ከስድስት ከሚፈጠሩ ጽንሶች አንዱ(15%) በራሱ ጊዜ እንደሚጨናገፍ ያውቃሉ?

ተደጋጋሚ የፅንስ መጨንገፍ ማለት ሶስት ወይም ከዚያ በላይ ተከታታይ እርግዝናዎች መጥፋት ነው። የፅንስ መጨንገፍ ከ 20 ሳምንታት እርግዝና በፊት እርግዝናን ማጣት ተብሎ ይገለጻል፤ አብዛኛው የፅንስ መጨንገፍ የሚከሰተው በእርግዝና የመጀመሪያዎቹ 12 ሳምንታት ውስጥ ነው። ከስድስት ከሚፈጠሩ ጽንሶች አንዱ(15%) በራሱ ጊዜ እንደሚጨናገፍ ያውቃሉ? ሁለትና ከዛ በላይ ጊዜ ፅንስ በራሱ ጊዜ ከተጨናገፈ ሙሉ የሀኪም ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል። ይህ የሚያስፈለገበት…

Read More