የቫይታሚን ዲ (Vitamin D) እጥረት ለስንፈተ-ወሲብ ያጋልጣልን?
የቫይታሚን ዲ እጥረት እጅግ በርካታ ሰዎች ላይ ይከሰታል።ጥናቶች እንደሚያሳዩት የቫይታሚን ዲ እጥረት 50% የሚሆነውን የአለም ህዝብ ያጠቃል።በተለይም ደግሞ ጥቁር ሰዎች ላይ በብዛት ይከሰታል ። ይህም የሆነው ጥቁር ቆዳ ከፍተኛ የሜላኒን (melanin) መጠን ስላለውና የፀሐይ ብርሃንን ወደ ውስጥ ስለማያሳልፍ ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ቫይታሚን ዲ እጥረት በቀጥታ ስንፈተ -ወሲብን ያመጣል( Cause and effect ) ባይባልም…
