የዘር ፍሬ አካባቢ እብጠት ምክንያቱና ህክምናው /SCROTAL SWELLING CAUSES AND TREATMENT

የዘር ፍሬ አካባቢ እብጠት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል ከነዚህም መካከል የሚከተሉት ዋናዋናዎቹ ናቸው 1) የዘር ፍሬ ዙሪያ ፈሳሽ መከማቸት /HYDROCELE የዚህ ችግር መንስኤ ብዙ ጊዜ ባይታወቅም አልፎ አልፎ ግን ከአባላዘር በሽታ ጋር ተያይዞ ይከሰታል ።  ህክምናውም ቀላል ቀዶ ህክምና ሲሆን በዘር ፍሬ ዙሪያ  የተከማቸውን ፈሳሽ በማፍሰስ መልሶ እንዳይከማች ማድረግ ነው ። 2)በዘር ፍሬ አካባቢ የሚገኙ…

Read More