
የስንፈተ-ወሲብ (Erectile dysfunction) እና የቶሎ መጨረስ (premature ejaculation) ችግሮች ልዩነት እና ህክምናው?
Erectile dysfunction (የብልት አለመቆም) ችግር የምንለው የወንድ ልጅ ብልት አለመቆም ወይንም ከቆመ በሗላ እንደቆመ አለመቆየት (failure to attain or maintain erection) ማለት ሲሆን ቶሎ መጨረስ( Premature ejaculation) ተከሰተ የምንለው ደሞ አንድ ወንድ ልጅ ከሚፈልገው የጊዜ ቆይታ በፊት ከ ቁጥጥሩ ውጪ ቀድሞ ሲረጭ ነው :: ቀድሞ የምንለው ቡዙ ጊዜ ከአንድ ደቂቃ በፊት ሲሆን ነው። ከ…