የወንድ ልጅ ብልት በየእድሜው መድረስ ያለበት የቁመትና የውፍረት ደረጃዎች

ስለወንድ ብልት መጠን በየእድሜው መድረስ ያለበት የቁመትና የውፍረት ደረጃ እንዲሁም በስተጀርባ ያለውን ሳይንስ ምንድነው? በተለያዩ የዕድሜ ክልል ማለትም ከ አስራ ስምንት እስከ ሰባ ዕድሜ ምን ያህል መሆን አለበት? ትክክለኛው ቁመት እና ውፍረት አለው የሚባለው ምን ያህል ሲሆን ነው? የወንድ ብልት መጠንን ለመጨመር የሚያስችሉ ነገሮችን ምንድን ናቸው? መጀመሪያ የወንድ ብልት መጠን በግለሰቦች መካከል በእጅጉ ሊለያይ እንደሚችል…

Read More

ለወሲብ ብቃት የሚረዱ ምግቦች እና አጋዥ ንጥረ ነገሮች: ሳይንሳዊ

የግንኙነት ፍላጎት ለመጨመር የሚሆኑ ምግቦች ሳይንሳዊ መነሻ አላቸው ወይ ? እነማን ናቸው? ወንድ እና ሴት ግንኙነት ለማድረግ ያላቸው ፍላጎት በሆርሞን ቁጥጥር ስር ነው። ለወንዶች testosterone ለሴቶች ደግሞ estrogen እና progesterone የሚባሉ ሆርሞኖች ተፅዕኖ ያሳድራሉ። ስለዚህ እነዚህን ሆርሞኖች የሚጨምሩ ምግቦች አሉ። ሌሎቹ ምግቦች ደግሞ አንጐላችን ላይ የሚሰሩ ናቸው እነዚህም አንጐላችን ላይ ያለዉን serotonin የተባለዉን የሚጨምሩ ናቸው።…

Read More

ከስድስት ከሚፈጠሩ ጽንሶች አንዱ(15%) በራሱ ጊዜ እንደሚጨናገፍ ያውቃሉ?

ተደጋጋሚ የፅንስ መጨንገፍ ማለት ሶስት ወይም ከዚያ በላይ ተከታታይ እርግዝናዎች መጥፋት ነው። የፅንስ መጨንገፍ ከ 20 ሳምንታት እርግዝና በፊት እርግዝናን ማጣት ተብሎ ይገለጻል፤ አብዛኛው የፅንስ መጨንገፍ የሚከሰተው በእርግዝና የመጀመሪያዎቹ 12 ሳምንታት ውስጥ ነው። ከስድስት ከሚፈጠሩ ጽንሶች አንዱ(15%) በራሱ ጊዜ እንደሚጨናገፍ ያውቃሉ? ሁለትና ከዛ በላይ ጊዜ ፅንስ በራሱ ጊዜ ከተጨናገፈ ሙሉ የሀኪም ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል። ይህ የሚያስፈለገበት…

Read More