
የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት መካን ያደርጋል?
በተፈጥሮ ታይሮይድ የተባለ የፊተኛው አንገታችን አካባቢ ያለ ሆርሞን አመንጪ ዕጢ ነው ። የዚህ ሆርሞን መብዛት ወይም ማነስ (በወንድም ወይም በሴት ላይ ሊሆን ይችላል) ለመካንነት ችግር መንስኤ ሊሆን ይችላል ። የታይሮይድ ሆርሞን ችግር ሴቶች ላይ የመካንነት ችግር የሚያመጣው የእንቁላል መለቀቅን እንዲሁም የወር አበባ ዑደትን ስለሚያዛባ ነው ። በወንዶች ላይ ደግሞ የመካንነት ችግር የሚያመጣው የስፐርም ወይም የወንድ…