
5ቱ በተፈጥሮአዊ መንገድ የቴስቴስትሮንን መጠንን የመጨመርያ መንገዶች ለወንዶች!
ቴስቴስትሮን ወንድን ወንድ የሚያሰኘው ሆርሞን ሲሆን ከጥቅሞቹም መካከል ለጡንቻና አጥንት እድገት ፤ ለጉርምስና ምልክቶች መውጣት ለምሳሌ በብብትና በብልት አካባቢ ፂም መውጣት ፤ ለብልት ማደግ ፤ እንዲሁም ለወሲብ ፍላጎት መኖር በጣም አስፈላጊ ሆርሞን ነው። ዝቅተኛ የደም ውስጥ የቴስቴስትሮን መጠን የተለያዩ ችግሮችን በወንዶች ላይ ያስከትላል ከነዚህ መካከል – ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት(Low Libido) – የአቅም ማጣት (low energy)…