የወንድ ልጅ ብልት በየእድሜው መድረስ ያለበት የቁመትና የውፍረት ደረጃዎች

ስለወንድ ብልት መጠን በየእድሜው መድረስ ያለበት የቁመትና የውፍረት ደረጃ እንዲሁም በስተጀርባ ያለውን ሳይንስ ምንድነው? በተለያዩ የዕድሜ ክልል ማለትም ከ አስራ ስምንት እስከ ሰባ ዕድሜ ምን ያህል መሆን አለበት? ትክክለኛው ቁመት እና ውፍረት አለው የሚባለው ምን ያህል ሲሆን ነው? የወንድ ብልት መጠንን ለመጨመር የሚያስችሉ ነገሮችን ምንድን ናቸው? መጀመሪያ የወንድ ብልት መጠን በግለሰቦች መካከል በእጅጉ ሊለያይ እንደሚችል…

Read More

የሴቶች ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት መኖር መንስኤና ህክምናው (hypo-active sexual desire disorder in women)

ከወሲብ ጋር በተገናኘ በርካታ ችግሮች በሴቶች ላይ ይከሰታሉ።ከነዚህም መካከል በዋናነት ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት መኖር አንዱ ነው ። ጥናቶች እንደሚያሳዩት 44% የሚሆኑት ሴቶች ከወሲብ ጋር በተገናኘ የተለያዩ ችግሮች ሲኖሩባቸው 38% የሚሆኑት ደግሞ ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት የመኖር ችግር አለባቸው። አንዲት ሴት ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት ችግር አለባት የሚባለው ያለምንም በቂ ምክንያት (ለምሳሌ በግንኙነት ጊዜ የሚኖር ህመም) ለስድስት ወር…

Read More

ቶሎ የመጨረስ ችግር  እና ህክምናው (Premature ejaculation)

አንድ ወንድ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለበት የሚባለው ግኑኝነት ከጀመረ ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲጨረስ ወይንም እርሱ ወይንም አጋሩ ከምትፈልገው ጊዜ በታች  ያለምንም ቁጥጥር የዘር ፈሳሽ ሲያፈስ ነው። ይህም ችግር ከ30 እስከ 40 በመቶ  በሚሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ይህም ቁጥር የችግሩን መጠኑ ሰፊነት ያሳያል። ለመሆኑ ይህ ችግር መፍትሔ አለውን? በአጭሩ መልሱ አዎ መፍትሔ አለው…

Read More

ከድንግልና ጋር የተገናኙ የተሳሳቱ አስተሳሰቦች እና እውነታው 

ሁሉም ድንግል ሴቶች ላይደሙ ይችላሉ ይህም ከአጠቃላይ ድንግል ከሆኑ ሴቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ጾታዊ ግንኙነት ሲያደርጉ 57 በመቶ የሚሆኑት ደም አይፈሳቸውም።  ሁሉም ድንግል ሴቶች ህመም ላይሰማቸው ይችላሉ ከዚህም ጋር በተገናኘ አንዳንድ ሴቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ጾታዊ ግንኙነት ሲያደርጉ ምንም አይነት ህመም ላይሰማቸው ይችላሉ። ድንግልና ተመልሶ ይመጣል የሚባል የሳሳተ አስተሳሳተ አለ ነገርግን ድንግልና አንድ ጊዜ ከተወሰደ በኃላ ተመልሶ…

Read More

የወንዶች ግርዛት ጥቅሞች እና የተሳሳቱ አስተሳሰቦች

የወንድ ልጅ #ግርዛት ማለት በወንድ #ብልት አከባቢ ያለ ትርፍ ቆዳን የማስወገድ ሂደት ነው። በዚህም ሂደት ውስጥ በአለማችን ካሉት ከሶስቱ ወንዶች አንድ ይገረዛል። የወንድ ልጅ ግርዛት የተለያየ ጥቅሞች አሉት። ከእነዚህም ውስጥ ኤች_አይቪ_ኤድስ እና የተለያዮ የአባላዘር በሽታዎች ለመከላከል ይረዳል የብልት ጫፍ #ኢንፌክሽን ለመከላከል ይረዳል እንዲሁም ለሴቶች የማህፀን በር ካንሰርን ለመከላከል ያግዛል ከወንድ ልጅ ግርዛት ጋር በተገናኘ የተለያዮ…

Read More