
ወሲብ አልባ ትዳር/sexless marriage ምንድነው ?
📌ወሲብ አልባ ትዳር/sexless marriage ምንድነው ? የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚሉት ወሲብ አልባ ትዳር የሚባለው በአመት ከ 10 ጊዜ ያነሰ ወሲብ በባለትዳሮች መካከል የሚፈጸም ሲሆን ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ወሲብ አልባ ትዳር ከስድስት ባለትዳሮች በአንዳቸው ላይ ይከሰታል ። መንስኤዎቹ ምንድን ናቸው? 1) ያልተመጣጠነ የወሲብ ፍላጎት (mismatched Libido) :- ለምሣሌ የባል ፍላጎት ከፍ ብሎ የሚስት ዝቅ ያለ መሆን…