
የሴቶች ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት መኖር መንስኤና ህክምናው (hypo-active sexual desire disorder in women)
ከወሲብ ጋር በተገናኘ በርካታ ችግሮች በሴቶች ላይ ይከሰታሉ።ከነዚህም መካከል በዋናነት ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት መኖር አንዱ ነው ። ጥናቶች እንደሚያሳዩት 44% የሚሆኑት ሴቶች ከወሲብ ጋር በተገናኘ የተለያዩ ችግሮች ሲኖሩባቸው 38% የሚሆኑት ደግሞ ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት የመኖር ችግር አለባቸው። አንዲት ሴት ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት ችግር አለባት የሚባለው ያለምንም በቂ ምክንያት (ለምሳሌ በግንኙነት ጊዜ የሚኖር ህመም) ለስድስት ወር…