ለወሲብ ብቃት የሚረዱ ምግቦች እና አጋዥ ንጥረ ነገሮች: ሳይንሳዊ
የግንኙነት ፍላጎት ለመጨመር የሚሆኑ ምግቦች ሳይንሳዊ መነሻ አላቸው ወይ ? እነማን ናቸው? ወንድ እና ሴት ግንኙነት ለማድረግ ያላቸው ፍላጎት በሆርሞን ቁጥጥር ስር ነው። ለወንዶች testosterone ለሴቶች ደግሞ estrogen እና progesterone የሚባሉ ሆርሞኖች ተፅዕኖ ያሳድራሉ። ስለዚህ እነዚህን ሆርሞኖች የሚጨምሩ ምግቦች አሉ። ሌሎቹ ምግቦች ደግሞ አንጐላችን ላይ የሚሰሩ ናቸው እነዚህም አንጐላችን ላይ ያለዉን serotonin የተባለዉን የሚጨምሩ ናቸው።…