Category: amposts
-
የወንድ ልጅ ብልት በየእድሜው መድረስ ያለበት የቁመትና የውፍረት ደረጃዎች
ስለወንድ ብልት መጠን በየእድሜው መድረስ ያለበት የቁመትና የውፍረት ደረጃ እንዲሁም በስተጀርባ ያለውን ሳይንስ ምንድነው? በተለያዩ የዕድሜ ክልል ማለትም ከ አስራ ስምንት እስከ ሰባ ዕድሜ ምን ያህል መሆን አለበት? ትክክለኛው ቁመት እና ውፍረት አለው የሚባለው ምን ያህል ሲሆን ነው? የወንድ ብልት መጠንን ለመጨመር የሚያስችሉ ነገሮችን ምንድን ናቸው? መጀመሪያ የወንድ ብልት መጠን በግለሰቦች መካከል በእጅጉ ሊለያይ እንደሚችል…
-
ለወሲብ ብቃት የሚረዱ ምግቦች እና አጋዥ ንጥረ ነገሮች: ሳይንሳዊ
የግንኙነት ፍላጎት ለመጨመር የሚሆኑ ምግቦች ሳይንሳዊ መነሻ አላቸው ወይ ? እነማን ናቸው? ወንድ እና ሴት ግንኙነት ለማድረግ ያላቸው ፍላጎት በሆርሞን ቁጥጥር ስር ነው። ለወንዶች testosterone ለሴቶች ደግሞ estrogen እና progesterone የሚባሉ ሆርሞኖች ተፅዕኖ ያሳድራሉ። ስለዚህ እነዚህን ሆርሞኖች የሚጨምሩ ምግቦች አሉ። ሌሎቹ ምግቦች ደግሞ አንጐላችን ላይ የሚሰሩ ናቸው እነዚህም አንጐላችን ላይ ያለዉን serotonin የተባለዉን የሚጨምሩ ናቸው።…
-

የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት መካን ያደርጋል?
በተፈጥሮ ታይሮይድ የተባለ የፊተኛው አንገታችን አካባቢ ያለ ሆርሞን አመንጪ ዕጢ ነው ። የዚህ ሆርሞን መብዛት ወይም ማነስ (በወንድም ወይም በሴት ላይ ሊሆን ይችላል) ለመካንነት ችግር መንስኤ ሊሆን ይችላል ። የታይሮይድ ሆርሞን ችግር ሴቶች ላይ የመካንነት ችግር የሚያመጣው የእንቁላል መለቀቅን እንዲሁም የወር አበባ ዑደትን ስለሚያዛባ ነው ። በወንዶች ላይ ደግሞ የመካንነት ችግር የሚያመጣው የስፐርም ወይም የወንድ…
-

የዘር ፍሬ አካባቢ እብጠት ምክንያቱና ህክምናው /SCROTAL SWELLING CAUSES AND TREATMENT
የዘር ፍሬ አካባቢ እብጠት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል ከነዚህም መካከል የሚከተሉት ዋናዋናዎቹ ናቸው 1) የዘር ፍሬ ዙሪያ ፈሳሽ መከማቸት /HYDROCELE የዚህ ችግር መንስኤ ብዙ ጊዜ ባይታወቅም አልፎ አልፎ ግን ከአባላዘር በሽታ ጋር ተያይዞ ይከሰታል ። ህክምናውም ቀላል ቀዶ ህክምና ሲሆን በዘር ፍሬ ዙሪያ የተከማቸውን ፈሳሽ በማፍሰስ መልሶ እንዳይከማች ማድረግ ነው ። 2)በዘር ፍሬ አካባቢ የሚገኙ…
-

የሴቶች ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት መኖር መንስኤና ህክምናው (hypo-active sexual desire disorder in women)
ከወሲብ ጋር በተገናኘ በርካታ ችግሮች በሴቶች ላይ ይከሰታሉ።ከነዚህም መካከል በዋናነት ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት መኖር አንዱ ነው ። ጥናቶች እንደሚያሳዩት 44% የሚሆኑት ሴቶች ከወሲብ ጋር በተገናኘ የተለያዩ ችግሮች ሲኖሩባቸው 38% የሚሆኑት ደግሞ ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት የመኖር ችግር አለባቸው። አንዲት ሴት ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት ችግር አለባት የሚባለው ያለምንም በቂ ምክንያት (ለምሳሌ በግንኙነት ጊዜ የሚኖር ህመም) ለስድስት ወር…
-

የቫይታሚን ዲ (Vitamin D) እጥረት ለስንፈተ-ወሲብ ያጋልጣልን?
የቫይታሚን ዲ እጥረት እጅግ በርካታ ሰዎች ላይ ይከሰታል።ጥናቶች እንደሚያሳዩት የቫይታሚን ዲ እጥረት 50% የሚሆነውን የአለም ህዝብ ያጠቃል።በተለይም ደግሞ ጥቁር ሰዎች ላይ በብዛት ይከሰታል ። ይህም የሆነው ጥቁር ቆዳ ከፍተኛ የሜላኒን (melanin) መጠን ስላለውና የፀሐይ ብርሃንን ወደ ውስጥ ስለማያሳልፍ ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ቫይታሚን ዲ እጥረት በቀጥታ ስንፈተ -ወሲብን ያመጣል( Cause and effect ) ባይባልም…
-

ፖርኖግራፊ በወጣቶች ላይ የሚያስከትለው ጉዳት እና እንዴት ማቆም ይቻላል?
ከኢንተርኔት መምጣት ጋር ተያይዞ እድሜያቸው ከ35 አመት በታች የሆኑ ወጣቶች ለተለያዩ አይነት ስንፈተ ወሲብ ተጋላጭ እየሆኑ መጥተዋል። ለዚህም ዋነኛ ምክንያቱ ፖርኖግራፊ አዘውትሮ መመልከት ነው። ከዚህም ጋር ተያይዞ አንደኛው ግለወሲብ ነው ግለወሲብ ብዙ ወጣት ወንዶች የሚያስቸግር ልምድ ነው። ይህም ልምድ በማህበራዊ ፣ ሳይኮሎጂያዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴያቸው ላይ ተጽእኖ ይፈጥራል። በዋነኘት ፖርኖግራፊ የተለያዩ አይነት ችግሮችን በወጣቶች ላይ…
-

ቶሎ የመጨረስ ችግር እና ህክምናው (Premature ejaculation)
አንድ ወንድ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለበት የሚባለው ግኑኝነት ከጀመረ ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲጨረስ ወይንም እርሱ ወይንም አጋሩ ከምትፈልገው ጊዜ በታች ያለምንም ቁጥጥር የዘር ፈሳሽ ሲያፈስ ነው። ይህም ችግር ከ30 እስከ 40 በመቶ በሚሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ይህም ቁጥር የችግሩን መጠኑ ሰፊነት ያሳያል። ለመሆኑ ይህ ችግር መፍትሔ አለውን? በአጭሩ መልሱ አዎ መፍትሔ አለው…
-

ከድንግልና ጋር የተገናኙ የተሳሳቱ አስተሳሰቦች እና እውነታው
ሁሉም ድንግል ሴቶች ላይደሙ ይችላሉ ይህም ከአጠቃላይ ድንግል ከሆኑ ሴቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ጾታዊ ግንኙነት ሲያደርጉ 57 በመቶ የሚሆኑት ደም አይፈሳቸውም። ሁሉም ድንግል ሴቶች ህመም ላይሰማቸው ይችላሉ ከዚህም ጋር በተገናኘ አንዳንድ ሴቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ጾታዊ ግንኙነት ሲያደርጉ ምንም አይነት ህመም ላይሰማቸው ይችላሉ። ድንግልና ተመልሶ ይመጣል የሚባል የሳሳተ አስተሳሳተ አለ ነገርግን ድንግልና አንድ ጊዜ ከተወሰደ በኃላ ተመልሶ…
-

የወንዶች ግርዛት ጥቅሞች እና የተሳሳቱ አስተሳሰቦች
የወንድ ልጅ #ግርዛት ማለት በወንድ #ብልት አከባቢ ያለ ትርፍ ቆዳን የማስወገድ ሂደት ነው። በዚህም ሂደት ውስጥ በአለማችን ካሉት ከሶስቱ ወንዶች አንድ ይገረዛል። የወንድ ልጅ ግርዛት የተለያየ ጥቅሞች አሉት። ከእነዚህም ውስጥ ኤች_አይቪ_ኤድስ እና የተለያዮ የአባላዘር በሽታዎች ለመከላከል ይረዳል የብልት ጫፍ #ኢንፌክሽን ለመከላከል ይረዳል እንዲሁም ለሴቶች የማህፀን በር ካንሰርን ለመከላከል ያግዛል ከወንድ ልጅ ግርዛት ጋር በተገናኘ የተለያዮ…