Category: Mental Health and Sexuality
-

ወሲብ አልባ ትዳር/sexless marriage ምንድነው ?
📌ወሲብ አልባ ትዳር/sexless marriage ምንድነው ? የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚሉት ወሲብ አልባ ትዳር የሚባለው በአመት ከ 10 ጊዜ ያነሰ ወሲብ በባለትዳሮች መካከል የሚፈጸም ሲሆን ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ወሲብ አልባ ትዳር ከስድስት ባለትዳሮች በአንዳቸው ላይ ይከሰታል ። መንስኤዎቹ ምንድን ናቸው? 1) ያልተመጣጠነ የወሲብ ፍላጎት (mismatched Libido) :- ለምሣሌ የባል ፍላጎት ከፍ ብሎ የሚስት ዝቅ ያለ መሆን…
-

ከስድስት ከሚፈጠሩ ጽንሶች አንዱ(15%) በራሱ ጊዜ እንደሚጨናገፍ ያውቃሉ?
ተደጋጋሚ የፅንስ መጨንገፍ ማለት ሶስት ወይም ከዚያ በላይ ተከታታይ እርግዝናዎች መጥፋት ነው። የፅንስ መጨንገፍ ከ 20 ሳምንታት እርግዝና በፊት እርግዝናን ማጣት ተብሎ ይገለጻል፤ አብዛኛው የፅንስ መጨንገፍ የሚከሰተው በእርግዝና የመጀመሪያዎቹ 12 ሳምንታት ውስጥ ነው። ከስድስት ከሚፈጠሩ ጽንሶች አንዱ(15%) በራሱ ጊዜ እንደሚጨናገፍ ያውቃሉ? ሁለትና ከዛ በላይ ጊዜ ፅንስ በራሱ ጊዜ ከተጨናገፈ ሙሉ የሀኪም ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል። ይህ የሚያስፈለገበት…