10 ጤናማ ክብደት መጨመሪያ መንገዶች
ሞሪንጋ ክብደት ለመጨመር ይጠቅማል ወይ? 10 ጤናማ ክብደት መጨመሪያ መንገዶች 1. የካሎሪ መጠን መጨመር ካሎሪ intake መጨመር ማለት የምትበሉት እና የምትጠጡት ካሎሪ ያለው ነገር ከምታወጡት ጉልበት (energy) የሚገባው ሲበልጥ ማለት ነው። ለምሳሌ አንድ ሰዉ በቀን 10 ኪሎሜትር እየተጓዘ ከሆነ እና ቁጭ ብሎ ቢሆን የሚያወጣው ጉልበት (energy) ይለያያል። ስለዚህ የመጀመሪያው በቀን የምትበሉት ከምታወጡት ሀይል( ጉልበት) የበለጠ…